ከስድስት ዓመታት በላይ በአማፂያን ታግተው የነበሩት ኮሎምቢያዊት ለፕሬዚዳንትነት ሊወዳደሩ ነው

"በአሁኑ ወቅት ልወዳደር የመጣሁት የጀመርኩትን ለመጨረስ ነው" ሲሉ በሃገሪቱ መዲና ቦጎታ ላሉ ደጋፊዎቻቸው ተናግረዋል። "እኔ ፊታችሁ የተገኘሁት ፍትህ የማያገኙ 51 ሚሊዮን ኮሎምቢያውያንን መብት ለመጠየቅ ነው፤ ምክንያቱም የምንኖረው ወንጀለኞችን ለመሸለም በተዘጋጀ ስርአት ውስጥ ነው" ሲሉም ተደምጠዋል። የፋርክ አማ ...